Lrc Player

103 Yework meselal nesh

Unknown artist
[01:18.63]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:15.15] ድንግል ማርያም የወርቅ መሰላል ነሽ

[00:19.92] መሰላል ነሽ የወርቅ መሰላል ነሽ

[00:24.12] ሰውና አምላክን ያገናኘሽ

[00:27.48] ድንግል ማርያም የወርቅ መሰላል ነሽ

[00:32.53] መሰላል ነሽ የወርቅ መሰላል ነሽ

[00:36.45] ሰውና አምላክን ያገናኘሽ

[00:40.65] አባታችን ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ/፪/

[00:46.54] አሸልቦት እንቅልፍ ተኝቶ ከጤዛ

[00:51.03] ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርስ መሰላል

[00:56.63] ምሳሌሽን አየ ማርያም ድንግል

[01:00.55] ድንግል ማርያም የወርቅ መሰላል ነሽ

[01:05.03] መሰላል ነሽ የወርቅ መሰላል ነሽ

[01:08.96] ሰውና አምላክን ያገናኘሽ