Lrc Player

091-Tewoledechilin

Unknown artist
[04:56.15]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:24.87] ተወለደችልን ድንግል ማርያም

[00:34.19] የነቢያት ትንቢት ሕይወተ አዳም

[00:39.76] ተወለደችልን ድንግል ማርያም

[00:48.80] የነቢያት ትንቢት ሕይወተ አዳም

[01:05.53] ሐናና ኢያቄም በጸሎት ሲተጉ

[01:15.91] የአምላክን ስጦታ ፀንተው ሲፈልጉ

[01:26.00] በሕግ በሥርዓት ሆነው ሲማልዱ

[01:35.56] የፀሐይን እናት ሰማይን ወለዱ

[01:45.66] ተወለደችልን ድንግል ማርያም

[01:54.97] የነቢያት ትንቢት ሕይወተ አዳም

[02:11.96] አባቶች ነቢያት ያደረጓት ተስፋ

[02:22.07] ምልክት የሆነች በሞት እንዳንጠፋ

[02:32.70] የቀረችልን ዘር የአምላክ መገኛ

[02:42.27] የሕይወት ውሃ ምንጭ ተወለደች ለእኛ

[02:52.37] ተወለደችልን ድንግል ማርያም

[03:01.67] የነቢያት ትንቢት ሕይወተ አዳም

[03:18.66] የጥል ምክንያት ብትሆን ሔዋን

[03:28.77] በድንግል መወለድ እርቅ ሆነልን

[03:38.86] ለአዳም ዘር ሁሉ መድኃኒት ናትና

[03:48.16] እናቱን የሰጠን ይድረሰው ምስጋና

[03:58.00] ተወለደችልን ድንግል ማርያም

[04:07.56] የነቢያት ትንቢት ሕይወተ አዳም

[04:13.13] ተወለደችልን ድንግል ማርያም

[04:22.42] የነቢያት ትንቢት ሕይወተ አዳም