Lrc Player
109 Dingle hoy silanch
Unknown artist
[02:20.10]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:24.66] ድንግል ሆይ ስላንቺ ነውና መሐሪ
[00:38.40] አማልጂኝ ከአንዱ ልጅሽ ከፈጣሪ
[00:49.03] ስሙን እንዳልጠራ አንደበትም የለኝ
[01:08.65] ፊቱንም እንዳላይ ሥራዬ አሳፈረኝ
[01:21.26] ታውቆኛል ጥፋቴ ብዙ እንደበደልኩኝ
[01:33.60] ትዕዛዙን እንደሻርኩ ሕጉን እንደጣስኩኝ
[01:46.21] ድንግል ሆይ ስላንቺ ነውና መሐሪ
[02:00.51] አማልጂኝ ከአንዱ ልጅሽ ከፈጣሪ
