Lrc Player
በስራ
Unknown artist
[05:34.84]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:01.62] በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ/፬/
[00:33.24] ጨነቀኝ ጠበበኝ ነፍሴ ወዲያልኝ/፪/
[00:54.77] ተሸክሜ የኃጢአት ክምር/፪/
[01:10.71] ይመሻል ይነጋል በከንቱ ስዞር/፪/
[01:32.21] ገሰገሰ ቀኑ ጨለመብኝ/፪/
[01:47.37] ዋ ለነፍሴ ምንም ስንቅ አልያዝኩኝ
[02:01.72] በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ/፬/
[02:31.21] ጨነቀኝ ጠበበኝ ነፍሴ ወዲያልኝ/፪/
[02:52.20] በድያለሁ ወደ አንተ እጮሀለሁ/፪/
[03:00.95] ይቅር በለኝ እማፀንሃለሁ
[03:08.92] ችላ አትበለኝ ከፊትህ ቆሜአለሁ
[03:23.00] በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ/፬/
[03:39.48] ጨነቀኝ ጠበበኝ ነፍሴ ወዲያልኝ/፪/
[04:00.72] አለፈብኝ በከንቱ ጊዜዬ/፪/
[04:16.39] እየጓጓሁ ለዚች ለሥጋዬ/፪/
[04:29.94] በንስሐ ሳላጥበው እድፌን/፪/
[04:45.08] ልትደርስ ነው ያች ፈተና ቀን/፪/
[04:58.90] በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ/፬/
[05:14.84] ጨነቀኝ ጠበበኝ ነፍሴ ወዲያልኝ/፪/
