አልተወኝም ጌታ ለካስ ይወደኛል
[00:12.35] አልተወኝም ጌታ ለካስ ይወደኛል/፪/
[00:29.34] ዛሬም ስበድለው ልጄ ነህ ይለኛል
[00:36.00] ዛሬም ስበድለው ልጄ ነሽ ይለኛል
[00:48.20] በበደል ጉራንጉር በኃጢአት ጫካ
[00:56.44] ብጠፋበት እንኳን አልተወኝም ለካ
[01:04.67] ዛሬም ልጄ ብሎ ዳግም ይጠራኛል
[01:11.05] ለካስ አልጠላኝም ጌታ ይወደኛል
[01:17.16] ዛሬም ልጄ ብሎ ዳግም ይጠራኛል
[01:23.27] ለካስ አልጠላኝም ጌታ ይወደኛል
[01:29.37] አልተወኝም ጌታ ለካስ ይወደኛል/፪/
[01:45.85] ዛሬም ስበድለው ልጄ ነህ ይለኛል
[01:51.71] ዛሬም ስበድለው ልጄ ነሽ ይለኛል
[02:03.92] ለስልጣን ለክብር ብዬ ስክደው
[02:12.16] ለገንዘብ አድልቼ እኔ ብረሳው
[02:19.86] ለእኔ ያለው ፍቅር አልቀነሰብኝም
[02:25.70] ዛሬም ይወደኛል ጌታ አልጠላኝም
[02:31.54] ለእኔ ያለው ፍቅር አልቀነሰብኝም
[02:37.66] ዛሬም ይወደኛል ጌታ አልጠላኝም
[02:44.03] አልተወኝም ጌታ ለካስ ይወደኛል/፪/
[02:59.70] ዛሬም ስበድለው ልጄ ነህ ይለኛል
[03:05.55] ዛሬም ስበድለው ልጄ ነሽ ይለኛል
[03:18.03] ታዲያ ለዚህ ፍቅሩ ለሌለው ወሰን
[03:26.01] ከጭንጫ መቃብር ላወጣኝ እኔን
[03:33.70] በሕይወቴ ሁሉ ፍፁም ለመራኝ
[03:39.55] ክብርና ምስጋና አቀርባለሁኝ
[03:45.39] በሕይወቴ ሁሉ ፍፁም ለመራኝ
[03:51.23] ክብርና ምስጋና አቀርባለሁኝ
[03:57.35] አልተወኝም ጌታ ለካስ ይወደኛል/፪/
[04:13.02] ዛሬም ስበድለው ልጄ ነህ ይለኛል
[04:18.86] ዛሬም ስበድለው ልጄ ነሽ ይለኛል
[04:24.97] ዛሬም ስበድለው ልጄ ነህ ይለኛል
[04:30.82] ዛሬም ስበድለው ልጄ ነሽ ይለኛል
