Lrc Player

ሰአሉ ለነ

Unknown artist
[00:00.00]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:08.17] ሰአሉ ለነ ቅዱሳን መላእክት/፪/

[00:21.94] ሰአሉ ለነ ጻድቃን ሰማዕታት

[00:27.24] ኀበ አምላከ ምሕረት ሰአሉ ለነ

[00:34.21] ሰአሉ ለነ ቅዱሳን መላእክት/፪/

[00:46.65] ሰአሉ ለነ ጻድቃን ሰማዕታት

[00:52.55] ኀበ አምላከ ምሕረት ሰአሉ ለነ

[00:59.01] ለምኑልን ቅዱሳን መላእክት/፪/

[01:11.57] ለምኑልን ጻድቃን ሰማዕታት

[01:17.71] ወደ አምላከ ምሕረት ለምኑልን

[01:24.08] ለምኑልን ቅዱሳን መላእክት/፪/

[01:37.51] ለምኑልን ጻድቃን ሰማዕታት

[01:42.57] ወደ አምላከ ምሕረት ለምኑልን

[01:49.31] አንተ የመረጥከውን ማን ይከሳል

[01:53.24] ያጸደቅከውን ማን ይወቅሳል

[01:57.17] ለሚገባው ክብርን መስጠት

[02:01.07] ታዟልና በመጻሕፍት

[02:04.70] ያከበርካቸውን ባሪያዎችህን

[02:09.16] እናከብራለን ቅዱሳንህን

[02:13.62] ያከበርካቸውን ባሪያዎችህን

[02:17.79] እናከብራለን ቅዱሳንህን

[02:22.50] ሰአሉ ለነ ቅዱሳን መላእክት/፪/

[02:34.87] ሰአሉ ለነ ጻድቃን ሰማዕታት

[02:40.48] ኀበ አምላከ ምሕረት ሰአሉ ለነ