Lrc Player

የሕይወትን መዝገብ

Unknown artist
[00:00.00]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:24.81] የሕይወትን መዝገብ ቃሉን ያስነበቡህ

[00:36.39] የተዋሕዶ አርበኞች ቅዱሳን ዋኖችህ

[00:45.13] የድካም ዋጋቸው የእምነታቸው ፍሬ

[00:51.32] ያማረ ነውና ምሰላቸው ዛሬ

[00:58.66] የሕይወትን መዝገብ ቃሉን ያስነበቡህ

[01:09.67] የተዋሕዶ አርበኞች ቅዱሳን ዋኖችህ

[01:18.38] የድካም ዋጋቸው የእምነታቸው ፍሬ

[01:26.29] ያማረ ነውና ምሰላቸው ዛሬ

[01:38.14] ምሥጢሩ ምንድነው ድል የማድረጋቸው

[01:44.04] ለሰማያዊ ክብር ለአክሊል ያበቃቸው

[01:50.54] የሕይወታቸውን መዝገብ ግለጥና አንብበው

[01:59.31] መፍትሔ አለውና ገድላቸው የአበው

[02:06.91] የሕይወትን መዝገብ ቃሉን ያስነበቡህ

[02:17.07] የተዋሕዶ አርበኞች ቅዱሳን ዋኖችህ

[02:26.08] የድካም ዋጋቸው የእምነታቸው ፍሬ

[02:33.12] ያማረ ነውና ምሰላቸው ዛሬ

[02:45.78] ድካም ሲበረታ በመንፈስ ስትዝል

[02:51.97] ዙሪያህን ሲከብህ የኀጢአት ማዕበል

[02:58.47] ጽናት ትዕግስት አጥተህ እንዳትሰናከል

[03:07.24] በጾም ጸሎት በርታ አባቶችን ምሰል

[03:14.04] የሕይወትን መዝገብ ቃሉን ያስነበቡህ

[03:20.54] የተዋሕዶ አርበኞች ቅዱሳን ዋኖችህ

[03:33.86] የድካም ዋጋቸው የእምነታቸው ፍሬ

[03:40.36] ያማረ ነውና ምሰላቸው ዛሬ

[03:52.49] ዓለም ኢያርኮ ቢፈትንህ ሥጋ

[03:58.98] ዲያብሎስም ቢያሴር ከመንገድ ሊያርቅህ

[04:05.78] ልትወድቅ አትችልም ምን ቢያይል ፈተና

[04:13.16] ካሰብክ የጸኑትን የተዋሕዶን ፋና

[04:20.84] የሕይወትን መዝገብ ቃሉን ያስነበቡህ

[04:31.87] የተዋሕዶ አርበኞች ቅዱሳን ዋኖችህ

[04:40.64] የድካም ዋጋቸው የእምነታቸው ፍሬ

[04:46.84] ያማረ ነውና ምሰላቸው ዛሬ

[04:54.43] የሕይወትን መዝገብ ቃሉን ያስነበቡህ

[05:00.66] የተዋሕዶ አርበኞች ቅዱሳን ዋኖችህ

[05:19.86] የድካም ዋጋቸው የእምነታቸው ፍሬ

[05:21.85] ያማረ ነውና ምሰላቸው ዛሬ