Lrc Player
አባ አቡነ
Unknown artist
[02:53.04]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:06.86] አባ አቡነ አባ መምህርነ/፪/አባ ተክለ ሃይማኖት
[00:53.54] እም አእላፍ/፪/ ኅሩይ እም አእላፍ ኅሩይ/፪/
[01:20.80] አምላክ የጠራህ ለታላቅ ክብር
[01:28.40] ተክለ ሃይማኖት ትጉ መምህር
[01:35.71] ሐዋርያ ነህ በዚች በምድር/፪/
[01:46.10] ጸሎት ምህላህ በእውነት ተሰማ
[01:53.70] ክብርህ ታወቀ በላይ በራማ/፪/
[02:03.81] አባ አቡነ አባ መምህርነ/፪/አባ ተክለ ሃይማኖት
[02:27.81] እም አእላፍ/፪/ ኅሩይ እም አእላፍ ኅሩይ/፪/
