144.hawareyat abew
[00:21.91] ሐዋርያት አበው እንዳስተማሩን
[00:29.36] ስለ ሰው ልጅ ድህነት አምላክ ሰው መሆኑን
[00:36.80] በስሙ የተጠራን አኛ አናምናለን
[00:43.96] መለኮት ከሥጋ ተዋሕዷል ብለን
[00:51.67] እናምናለን እኛ ሁለት ልደታትን /፪ /
[00:58.84] የአብ ልጅ ከድንግል ዳግም መወለዱን
[01:05.48] እናምናለን እኛ ሁለት ልደታትን /፪ /
[01:12.65] የአብ ልጅ ከድንግል ዳግም መወለዱን
[01:19.28] ስግደት የሚገባው የአብ አካላዊ ቃል
[01:26.46] ከክቡር ዙፋኑ ከሦስትነት ሳይጎድል
[01:33.91] በዚህ ዓለም መጥቶ ሰው ሆኗል ከድንግል
[01:41.08] ከአብ አንድነቱ ከቶም ሳይከፈል
[01:49.31] እናምናለን እኛ ሁለት ልደታትን /፪ /
[01:56.74] የአብ ልጅ ከድንግል ዳግም መወለዱን
[02:03.12] እናምናለን እኛ ሁለት ልደታትን /፪ /
[02:10.57] የአብ ልጅ ከድንግል ዳግም መወለዱን
[02:16.95] ቃልም ሥጋ ሆኖ በእኛ ላይ አድሮ
[02:24.39] ወልደ አብ ወልደ ማርያም በተዋሕዶ ከብሮ
[02:32.35] ፍጹም የአምላክ ልጅ ፍጹም ሰውነቱ
[02:39.53] ተገልጧል በድንግል በዳግም ልደቱ
[02:48.03] እናምናለን እኛ ሁለት ልደታትን /፪ /
[02:55.19] የአብ ልጅ ከድንግል ዳግም መወለዱን
[03:01.84] እናምናለን እኛ ሁለት ልደታትን /፪ /
[03:09.01] የአብ ልጅ ከድንግል ዳግም መወለዱን
