Lrc Player

145.Yibelo Menfes Kidus

Unknown artist
[02:40.16]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:08.12] ይቤሎ መንፈስ ቅዱስ ለፊልጶስ ሑር ወትልዎ ለዝንቱ ሠረገላ ዘአፍራስ/፪/

[00:48.49] ፊልጶስ መሀሮ ለባኮስ በእንተ ክርስቶስ ወአጥመቆ በማየ ጥምቀት ሐዲስ/፪/

[01:24.90] አለው መንፈስ ቅዱስ ፊልጶስን ሂድና ተከተለው ይህንን የአፍራስ ሠረገላ/፪/

[02:03.15] ፊልጶስ አስተማረ ለባኮስ ስለ ክርስቶስ አጠመቀውም በማየ ጥምቀት ሐዲስ/፪/