Lrc Player
31. ወልደ እግዚአብሔር
Unknown artist
[04:20.58]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:12.66] ወልደ እግዚአብሔር እኛን ብሎ
[00:25.92] ስለመተላለፋችንም ቆስሎ
[00:38.16] ስለ እኛ ታመመ ተሰቅሎ
[00:43.74] እንደ በጎች ተቅበዝብዘን
[00:56.49] በክህደት ባዝነን ጠፍተን
[01:01.26] የአምላክ መንገዱን ለቀን ሳለን
[01:20.93] በፍቅሩ ስቦ ወደ እርሱ አቀረበን
[01:38.72] የአዳም ጥንተ ሕይወቱ
[01:51.20] እንዲመለስለት ርስቱ
[01:55.98] ወሰን በሌለው ቸርነቱ
[02:09.78] ሞትን ገደለው በሞቱ
[02:31.06] የእኛን ግርፋት ተገርፎ
[02:42.50] ልብሱን ተራቁቶ ተገፎ
[02:46.48] የዲያብሎስን ኃይል ገፍፎ
[03:01.61] ጸጋውን ሰጠን አትረፍርፎ
[03:23.13] ወልደ እግዚአብሔር እኛን ብሎ
[03:35.88] ስለመተላለፋችንም ቆስሎ
[03:47.03] ስለ እኛ ታመመ ተሰቅሎ
