32.ሞታችንን ሻረ
[00:33.09] አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር
[00:39.20] ክርስቶስ ተነሳ ከሕቱም መቃብር
[00:45.05] አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር
[00:51.42] ክርስቶስ ተነሳ ከሕቱም መቃብር
[00:57.26] ክርስቶስ በሞቱ ሞታችንን ሻረ
[01:04.17] ነፍሳትን አውጥቶ ሰይጣንን አሰረ
[01:11.86] የሲዖል እስር ቤት ባዶ ሆኖ ቀረ
[01:19.31] በትንሣኤው ብርሃን ሰላም ተበሠረ
[01:26.73] አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር
[01:32.84] ክርስቶስ ተነሳ ከሕቱም መቃብር
[01:39.21] አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር
[01:44.79] ክርስቶስ ተነሳ ከሕቱም መቃብር
[01:50.90] ሙስና መቃብርን በስልጣኑ ሽሮ
[01:58.33] የሲዖልን መዝጊያ የሞት በሩን ሰብሮ
[02:06.04] ብርሃን ተጎናፅፎ ሰላምን አብስሮ
[02:17.45] ክርስቶስ ተነሣ አልቀረም ተቀብሮ
[02:21.17] አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር
[02:26.75] ክርስቶስ ተነሳ ከሕቱም መቃብር
[02:32.86] አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር
[02:38.96] ክርስቶስ ተነሳ ከሕቱም መቃብር
[02:45.07] የሰንበት ጌታዋ ክርስቶሰ ሲነሣ
[02:52.25] መርገማችን ጠፋ ቀረልን አበሳ
[03:00.21] እርቅ ሆነ በሰማይ እርቅ ሆነ በምድር
[03:07.38] ነፍሳት ተሻገሩ ወደ ገነት ምድር
[03:14.82] አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር
[03:20.92] ክርስቶስ ተነሳ ከሕቱም መቃብር
[03:27.03] አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር
[03:32.87] ክርስቶስ ተነሳ ከሕቱም መቃብር
[03:38.98] ለዘመናት ሰፍኖ የኖረው ጨለማ
[03:46.42] የጥሉ ግድግዳ የሞት ጥላ ግርማ
[03:53.85] ሸሸ ተወገደ በመስቀሉ ዓላማ
[04:01.28] የትንሣኤው ብሥራት በዓለም ተሰማ
[04:08.98] አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር
[04:16.69] ክርስቶስ ተነሳ ከሕቱም መቃብር
[04:20.93] አልቻለም ሞት ይዞት ሊያስቀር
[04:27.05] ክርስቶስ ተነሳ ከሕቱም መቃብር
