Lrc Player

37. ሰላም ለኪ

Unknown artist
[03:15.85]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:10.22] ሰላም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ /፪/

[00:29.18] የሕይወት መሠረት ሰላም ለኪ

[00:34.22] የፍጥረት አለኝታ ሰላም ለኪ

[00:39.54] ድንግል አደራሽን ሰላም ለኪ

[00:44.87] ሁኝልን መከታ ሰላም ለኪ

[00:50.43] ሰላም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ /፪/

[01:11.00] በላዔ ሰብእን ያዳንሽ ሰላም ለኪ

[01:15.71] ብዙ ነፍስ አጥፍቶ ሰላም ለኪ

[01:20.75] ያንቺን ስም ለጠራ ሰላም ለኪ

[01:26.07] ጥርኝ ውኃ ሰጥቶ ሰላም ለኪ

[01:31.64] ሰላም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ /፪/

[01:50.77] ተማጽነንብሻል ሰላም ለኪ

[01:55.54] በአማላጅነትሽ ሰላም ለኪ

[02:01.38] ድንግል ሆይ አደራ ሰላም ለኪ

[02:06.43] አማልጅን ከልጅሽ ሰላም ለኪ

[02:11.74] ሰላም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ /፪/

[02:31.13] እኛ ብንከተል ሰላም ለኪ

[02:35.92] በጎ ምግባርን ሰላም ለኪ

[02:41.23] በሰላም በጤና ሰላም ለኪ

[02:46.54] እንኖራለን ሰላም ለኪ

[02:51.85] ሰላም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ /፪/