Lrc Player
42. ሐመር ድኂን
Unknown artist
[03:37.80]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:10.17] ሐመር ድኂን ይብሉኪ አበዊነ/፪/
[00:28.19] ቤተ ክርስቲያን እምነ/፪/ ኧኸ
[00:56.69] የአባቶች አባት ያዕቆብ በመንገድ ላይ
[01:05.47] ምሥጢረ ሥጋዌን ያየብሽ በራእይ
[01:14.82] መስኮተ ሰማይ በምድር የሥላሴን ምሥጢር ለሚያይ
[01:23.39] ሐመር ድኂን ይብሉኪ አበዊነ/፪/
[01:32.82] ቤተ ክርስቲያን እምነ/፪/ ኧኸ
[01:50.38] የበጉ ደም ነው ከጥንትም መሠረትሽ
[01:59.55] የዓለም መድኅን ክርስቶስ ነው ጉልላትሽ
[02:08.62] ትምህርተ ሊቃውንት ጌጥሽ /፪/
[02:17.18] ሐመር ድኂን ይብሉኪ አበዊነ/፪/
[02:26.69] ቤተ ክርስቲያን እምነ/፪/ ኧኸ
[02:44.31] ምንም ቢነሳ ቢጮህም ባለ ኃይሉ
[02:53.43] ሊጥልሽ ከቶ አይችልም ማዕበሉ
[03:02.47] ይጠብቅሻል ከሁሉም ነሽና ፍፁም አካሉ
[03:11.22] ሐመር ድኂን ይብሉኪ አበዊነ/፪/
[03:20.14] ቤተ ክርስቲያን እምነ/፪/ ኧኸ
