Lrc Player

16. እምቅድመ ዓለም

Unknown artist
[05:44.16]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:01.74] እምቅድመ ዓለም ወእስከለዓለም/፪/

[00:19.28] ሀሎ እግዚአብሔር በትሥልስቱ

[00:30.42] ሀሎ እግዚአብሔር በመለኮቱ

[00:41.85] ሀሎ እግዚአብሔር በመንግሥቱ

[00:53.54] ከቀንና ሌሊት ከሁሉም በፊት

[01:04.69] ከመፈጠራቸው ቅዱሳን መላእክት

[01:14.80] ሰማያት ሳይኖሩ የብስም ሳይፈጠር

[01:25.43] ሐመልማል ሳይበቅሉ ነበር እግዚአብሔር

[01:33.92] እምቅድመ ዓለም ወእስከለዓለም/፪/

[01:53.86] ሀሎ እግዚአብሔር በትሥልስቱ

[02:05.30] ሀሎ እግዚአብሔር በመለኮቱ

[02:18.06] ሀሎ እግዚአብሔር በመንግሥቱ

[02:30.02] ከፀሐይ ጨረቃ ከከዋክብት ቀድሞ

[02:41.44] ከሚበሩ አዕዋፋት ከአራዊትም ቀድሞ

[02:51.01] አዳምን ሳይፈጥር ምድርን አለምልሞ

[03:01.66] ነበር በመንግሥቱ እግዚአብሔር ፈጽሞ

[03:10.43] እምቅድመ ዓለም ወእስከለዓለም/፪/

[03:30.61] ሀሎ እግዚአብሔር በትሥልስቱ

[03:41.25] ሀሎ እግዚአብሔር በመለኮቱ

[03:54.01] ሀሎ እግዚአብሔር በመንግሥቱ

[04:06.23] አማልክት ሳይኖሩ ኃያላን ነገሥታት

[04:16.86] ነበር በመንግሥቱ በላይ በሰማያት

[04:27.22] አይወርድ አይወለድ ቢሉ አረማውያን

[04:37.86] ተወልዶ አይተነዋል ዳግምም ይመጣል /፪/

[04:47.67] እምቅድመ ዓለም ወእስከለዓለም/፪/

[05:06.79] ሀሎ እግዚአብሔር በትሥልስቱ

[05:19.02] ሀሎ እግዚአብሔር በመለኮቱ

[05:31.24] ሀሎ እግዚአብሔር በመንግሥቱ