Lrc Player

17. የማትመረመር

Unknown artist
[07:21.97]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:55.48] ልዑል ልዑል ዲበ ኪሩቤል

[01:09.30] ወዐቢይ ወዐቢይ ብሉየ መዋዕል

[01:45.17] ምድር መረገጫህ ሰማይ ዙፋንህ

[01:56.33] ምሉዕ በኩለሄ ወሰን የሌለብህ

[02:03.51] አልፋና ዖሜጋ የማትመረመር

[02:14.93] የውቅያኖስን ውኃ በእጅህ የምትሰፍር

[02:23.96] ረቂቅ ባሕርይ ግሩም እግዚአብሔር

[02:32.72] ልዑል ልዑል ዲበ ኪሩቤል

[02:44.14] ወዐቢይ ወዐቢይ ብሉየ መዋዕል

[03:08.33] የሰው ልጅ ጥበቡ የማይደርስበት

[03:19.75] የማይጠቀለል የምሥጢር አንድነት

[03:27.19] የማይከፋፈል የአካል ሦስትነት

[03:38.34] ማን ይመረምራል የአንተን አምላክነት

[03:46.58] ዕፁብ ማለት ብቻ ሥራህን በማየት

[03:55.61] ልዑል ልዑል ዲበ ኪሩቤል

[04:06.78] ወዐቢይ ወዐቢይ ብሉየ መዋዕል

[04:31.22] ብሩኅነታቸው ለውኃና ለእሳት

[04:42.63] ጽሉምነታቸው ነፋስና መሬት

[04:49.82] ነፋስና ውኃ በርጡብ ማንነት

[05:00.98] ደረቅ ስለሆኑ መሬትና እሳት

[05:09.50] አስማምተሃቸዋል በሰው ዓለምነት

[05:18.26] ልዑል ልዑል ዲበ ኪሩቤል

[05:29.43] ወዐቢይ ወዐቢይ ብሉየ መዋዕል

[05:53.86] ሰማይን ያለ ዓምድ በላይ የዘረጋህ

[06:05.27] ምድርን በውኃ ላይ እስፍተህ ያጸናህ

[06:12.46] አክብረህ የሠራህ ሰውን ከምድር አፈር

[06:23.90] በአርአያ በአምሳል አንተን መስሎ እንዲኖር

[06:31.86] ሞቱንም ሞትክለት ፍቅር እግዚአብሔር

[06:40.90] ልዑል ልዑል ዲበ ኪሩቤል

[06:52.34] ወዐቢይ ወዐቢይ ብሉየ መዋዕል