Lrc Player

19. አዳም ግብሩ

Unknown artist
[06:07.45]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:00.68] አዳም ግብሩ

[00:19.28] አዳም ግብሩ ለወልደ እግዚአብሔር

[00:31.25] አዳም ግብሩ

[00:50.66] አዳም ግብሩ ለወልደ እግዚአብሔር

[01:03.15] ሊመገቡ ፈልገው ማዕዳቸው ተወስዶ

[01:16.97] እያወቁ ተሳስተው በዓታቸው ተንዶ

[01:31.62] አባቶቻችን አዝነው በረሃብ ተሰደው ሲኖሩ

[01:48.09] ከበረከቱ ሊጠግቡ /፪/ ተገለጠላቸው ምሥጢሩ

[02:17.31] አዳም ግብሩ

[02:36.09] አዳም ግብሩ ለወልደ እግዚአብሔር

[02:50.72] ከልጅ ልጃቸው ተወልዶ ያድናቸው ዘንድ በሞቱ

[03:02.14] ከበረከቱ አጠገባቸው ሥጋን ተዋህዶ በአምላክነቱ

[03:17.05] መለኮት በተዋሐደው በቅዱስ ሥጋና ደሙ

[03:31.94] ምእመናን ሕዝበ አምላክ /፪/ ለዘለዓለም ሕይወት ታተሙ

[03:56.91] አዳም ግብሩ

[04:16.05] አዳም ግብሩ ለወልደ እግዚአብሔር

[04:28.27] በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፏልና

[04:41.03] መሆኑን ተረዳን በዚኽ የሰው ልጅ ሕይወቱ ምስጋና

[04:54.58] በበላነው ሥጋ ቅዱስ በጠጣነው ደም ክቡር

[05:08.41] አምላካችን ሆይ አብቃን /፪/ለመንግሥተ ሰማይ ምሥጢር

[05:33.66] አዳም ግብሩ

[05:54.63] አዳም ግብሩ ለወልደ እግዚአብሔር

[00:00.00] ♪