Lrc Player
22. በበረት የተኛው
Unknown artist
[01:38.87]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:04.93] በበረት የተኛው ቅዱሱ ሕፃን
[00:17.95] ለዓለሙ ሁሉ ሆነለት መድኅን
[00:23.00] በረት የተኛው ቅዱሱ ሕፃን
[00:30.70] ለዓለሙ ሁሉ ሆነለት መድኅን
[00:36.01] ምሥክር ሊሆኑ ለፍጹም መንግሥቱ
[00:43.74] ትንፋሽ ገበሩለት ከበው እንስሳቱ
[00:48.78] ምሥክር ሊሆኑ ለፍጹም መንግሥቱ
[00:56.50] ትንፋሽ ገበሩለት ከበው እንስሳቱ
[01:02.12] እሰይ የምሥራች ሃሌ ሃሌ ሉያ
[01:09.55] ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም
[01:14.08] እሰይ የምሥራች ሃሌ ሃሌ ሉያ/፪/
[01:23.39] ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም/፪/
