25. ወአንቲኒ ቤተልሔም
[00:15.31] ወአንቲኒ ቤተልሔም ምድረ ኤፍራታ /፪/
[00:32.34] ወአንቲኒ የእስራኤል ከተማ ወአንቲኒ አንቺ ቤተልሔም
[00:44.28] ወአንቲኒ ከያዕቆብ ከተሞች ወአንቲኒ በፍጹም አታንሺም
[00:57.03] ወአንቲኒ ሕዝቡን የሚታደግ ወአንቲኒ ከጥፋት ጎዳና
[01:08.45] ወአንቲኒ መካር ኃያል ንጉሥ ወአንቲኒ ካንቺ ወጥቷልና
[01:20.67] ወአንቲኒ ቤተልሔም ምድረ ኤፍራታ /፪/
[01:37.68] ወአንቲኒ ነገር ሁሉ በእርሱ ወአንቲኒ የተከናወነው
[01:49.63] ወአንቲኒ በከብቶች በረት ውስጥ ወአንቲኒ ወልድን ስላየነው
[02:01.31] ወአንቲኒ የነቢያት ትንቢት ወአንቲኒ ፍጻሜ ማግኘቱን
[02:13.55] ወአንቲኒ አሁን ተረድተናል ወአንቲኒ አውቀናል እውነቱን
[02:26.03] ወአንቲኒ ቤተልሔም ምድረ ኤፍራታ /፪/
[02:42.76] ወአንቲኒ ለሚጠራጠሩ ወአንቲኒ እንድትሆን አስረጅ
[02:54.73] ወአንቲኒ ናና ታዖሎጎስ ወአንቲኒ የነጎድጓድ ልጅ
[03:06.96] ወአንቲኒ ለተጠሙት ይውረድ ወአንቲኒ ስብከትህ እንደ ጠል
[03:19.22] ወአንቲኒ ከፍታው ላይ ሆነህ ወአንቲኒ ቃል ሥጋ ኮነ በል
[03:31.17] ወአንቲኒ ቤተልሔም ምድረ ኤፍራታ /፪/
[03:48.20] ወአንቲኒ በአህጉረ ዓለማት ወአንቲኒ በያውራጃው ሁሉ
[04:00.15] ወአንቲኒ ሕዝብና አሕዛብ ወአንቲኒ ባሉበት በሙሉ
[04:12.37] ወአንቲኒ ሳትጠራጠሩ ወአንቲኒ ፍጹም ሳታቅማሙ
[04:24.32] ወአንቲኒ የማዳኑን ነገር ወአንቲኒ ለፍጥረት አሰሙ
[04:36.58] ወአንቲኒ ቤተልሔም ምድረ ኤፍራታ /፪/
