Lrc Player

26. ብርሃን ዘበአማን

Unknown artist
[03:53.12]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:19.55] ብርሃን ዘበአማን ይክበር ይመስገን /፬/

[00:54.92] በዮርዳኖስ ማዶ ለተቀመጡት

[01:09.26] ታላቅ ብርሃን ወጣ ሰዳዴ ጽልመት

[01:15.64] በሞት ጥላ ወድቆ ዓለም ሲያጣጥር

[01:21.74] በግርግም ተገኘ ሰማያዊ ክብር

[01:28.15] ብርሃን ዘበአማን ይክበር ይመስገን

[01:54.18] በጥበቃ ተግተው በሜዳ ላደሩ

[02:00.04] ብርሃን ወጣላቸው እነርሱም ዘመሩ

[02:06.40] በጥምቀቱ ወልዶ ብርሃን የሆነን

[02:14.64] ብርሃን ዘበአማን ይክበር ይመስገን

[02:21.03] ብርሃን ዘበአማን ይክበር ይመስገን

[02:44.93] በጥበቃ ተግተው በሜዳ ላደሩ

[02:50.78] ብርሃን ወጣላቸው እነርሱም ዘመሩ

[02:57.15] በጥምቀቱ ወልዶ ብርሃን የሆነን

[03:03.01] ብርሃን ዘበአማን ይክበር ይመስገን

[03:09.39] ብርሃን ዘበአማን ይክበር ይመስገን /፬/