Lrc Player
27. ይኸው ተወለደ
Unknown artist
[04:13.89]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:28.05] አዳምን ሊያድነው ጌታችን ወደደ
[00:36.82] ነፍስና ሥጋሽን ነስቶ ተዋሐደ
[00:45.31] በአባቱ ፈቃድ ከሰማይ ወረደ
[00:54.08] እንደ ተስፋ ቃሉ ከአንቺ ተወለደ
[01:02.58] ይኸው /፪/ ተወለደ መድኀን/፬/
[01:16.66] ድምፁንም ሰማነው በጎለ እንስሳ
[01:24.90] ምንኛ ድንቅ ነው የይሁዳ አንበሳ
[01:33.66] ባንቺ ተመሥርቶ ፍቅርና ሰላም
[01:42.43] በአንድ ላይ አደሩ አንበሳና ላሕም
[01:50.93] ይኸው /፪/ ተወለደ መድኀን/፬/
[02:04.74] ድንግል እመቤቴ የንጉሥ ሀገሩ
[02:13.23] ለአዳም ተስፋው ነሽ ለኖህም ሐመሩ
[02:21.73] የሰው ልጆች ሁሉ ተዋርደው ሲኖሩ
[02:30.77] ከሞት ወደ ሕይወት ባንቺ ተሻገሩ
[02:39.26] ይኸው /፪/ ተወለደ መድኀን/፬/
[02:53.09] አዳምም ለመዳን አነባ አለቀሰ
[03:01.31] ወደ ጥንተ ክብሩ ባንቺ ተመለሰ
[03:10.08] ባንቺ ተፈጽሞ የአባቶች ተስፋ
[03:19.11] ፍዳችን ተሻረ መርገማችን ጠፋ
[03:27.61] ይኸው /፪/ ተወለደ መድኀን/፬/
