Lrc Player

29. በመስቀል ላይ ዋለ

Unknown artist
[04:54.70]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:02.28] በአደባባይ ተሰቀለ

[00:14.76] በዕለተ አርብ በመስቀል ላይ ዋለ

[00:29.64] ቀኑ ጨለመ ጨረቃም ደም ሆነ

[00:43.73] ከጲላጦስ ከሄሮድስ

[00:50.89] ሲከሰስ ሲወቀስ

[00:58.07] ተንገላታ ተገረፈ

[01:04.71] ተራቆተ ተገፈፈ

[01:11.88] ዘበቱበት ግብዞቹ

[01:19.31] ተሳለቁ አይሁዶቹ

[01:26.21] በሠላሳ ብር ተሸጠ

[01:32.60] ለክፉዎች ተለወጠ

[01:39.50] በአደባባይ ተሰቀለ

[01:51.98] በዕለተ አርብ በመስቀል ላይ ዋለ

[02:06.06] ቀኑ ጨለመ ጨረቃም ደም ሆነ

[02:19.07] ተቸንክሮ ተሰቀለ

[02:26.00] ጭካኔቸው አመረረ

[02:32.89] ስለት ባለው ጦር ተወጋ

[02:39.26] የዓለም ክብር የዓለም ጸጋ

[02:46.17] በአደባባይ ተሰቀለ

[02:59.19] በዕለተ አርብ በመስቀል ላይ ዋለ

[03:14.07] ቀኑ ጨለመ ጨረቃም ደም ሆነ

[03:27.08] ለአመጸኞች ተወላቸው

[03:33.99] ቢበድሉት አዝኖላቸው

[03:40.89] በፈቃዱ ነፍሱን ሰጠ

[03:47.80] በዚያች ሰዓት ተለወጠ

[03:54.70] በፈቃዱ ነፍሱን ሰጠ

[04:01.62] በዚያች ሰዓት ተለወጠ

[04:07.99] በአደባባይ ተሰቀለ

[04:21.02] በዕለተ አርብ በመስቀል ላይ ዋለ

[04:35.61] ቀኑ ጨለመ ጨረቃም ደም ሆነ