Lrc Player

02. አንተን ለማመስገን

Unknown artist
[04:12.71]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:11.10] አንተን ለማመስገን ክብርህን ለመውረስ

[00:24.12] የፈጠርከን ሁሉ በሕይወት እስትንፋስ /፪/

[01:08.50] የለህም እንዳንል አውቀናል መኖርህን

[01:21.25] ጠፍተንስ ብንሔድ ወዴት እንደርሳለን /፪/

[02:04.04] ከሰማይ ብንወጣ ያንተው ነው ግዛቱ

[02:16.26] ከምድርም ብንሸሸግ ያንተው ነው መንግሥቱ

[02:28.21] ከባሕር ብንገባ ያንተው ነው ጥልቀቱ

[02:39.89] ኹለት ክንፍ አውጥተን ብንበር እንደአሞራ

[02:51.31] አንተ የሌለኽበት የት ይገኛል ሥፍራኽ

[03:10.17] ሕያው የሕያው ልጅ አልፋና ዖሜጋ

[03:21.86] ንስሐን አድለን ወደአንተ የሚያስጠጋ /፪/