Lrc Player

05. አምላካችን መድኃኔ ዓለም

Unknown artist
[03:25.11]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:28.04] አምላካችን መድኃኔ ዓለም ነው

[00:33.39] መመኪያችን መድኃኔ ዓለም ነው

[00:38.69] በእልልታ እናመስግነው

[01:03.71] ከጨለማው መንደር ስንኖር ታስረን

[01:10.34] ከጥፋት ረግረግ ዲያብሎስ ዘፍቆን

[01:16.98] በመስቀል ላይ ቆሞ ከሞት ያዳነን

[01:23.63] ምስጋና ይድረሰው መድኃኒታችን

[01:39.87] ከሞት ባሕር ወጣን በእርሱ ቸርነት

[01:46.52] በድለን የነበርን አገኘን ምሕረት

[01:53.41] በፍቅሩ አረጋጋን አደለን ሰላም

[02:00.33] የሰላም ባለቤት መድኃኔ ዓለም

[02:21.60] ራሱን ሠዋልን ለእኛ በደል ካሳ

[02:28.51] ገና ጠላት ሳለን ኃጢአት በዓለም ነግሣ

[02:35.14] ያንን የሞት ባሕር አሻግሮናልና

[02:42.06] ውለታው ብዙ ነው ይድረሰው ምስገና

[02:48.16] አዝ .