Lrc Player
06. ሕዝቦቿን ባርክላት ለኢትዮጵያ
Unknown artist
[04:14.54]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:25.42] ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ
[00:42.72] ሕዝቦቿን ባርክላት ለኢትዮጵያ /፪/
[01:04.27] በዘር በሃይማኖት እንዳይለያዩ
[01:12.77] አንድነት ስጣቸው በፍቅር እንዲቆዩ/፪/
[01:24.19] ምድሯ እንድትለመልም እንድትሆን ሰላም
[01:32.17] ልጆቿን ባርክላት መድኃኔ ዓለም /፪/
[01:56.91] እጆቿን ዘርግታ ቆማ ስትጸልይ
[02:05.40] በረከት ላክላት ሆነህ በሰማይ/፪/
[02:16.84] ትሰግድልሃለች ወገቧን አጥብቃ
[02:25.07] ቆይታለች እስከ አሁን ማተቧን ጠብቃ/፪/
[02:48.77] አትርሳት ጧት ማታ እርሷ እንዳትከፋ
[02:55.93] ጥላቻ ይወገድ ጦርነትን አጥፋ/፪/
[03:07.09] በረድኤትህ ጎብኛት ረሀብ ይወገድ
[03:15.05] በሽታና ችግር ይገታ መሰደድ/፪
[03:26.49] አዝ .
