Lrc Player

08. ተነሽ ኢትዮጵያ

Unknown artist
[04:39.54]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:19.82] ተነሽ ኢትዮጵያ /፫/

[00:30.45] እንበል ሃሌ ሉያ

[00:57.81] በያሬድ ማኅሌት ተነሽ ኢትዮጵያ

[01:05.27] በጣም ተደነቂ ተነሽ ኢትዮጵያ

[01:12.98] መሠረት አንቺ ነሽ ተነሽ ኢትዮጵያ

[01:20.15] ለዜማ ፈለግ ተነሽ ኢትዮጵያ

[01:35.29] ሃሌ ሉያ እያለ ዓለምን የቃኘ

[01:43.52] ያሬድ ታሪክሽ ነው በረከት ያገኘ

[01:51.23] ዕዝልና ግእዙን አራራዩን ቃኝቶ

[01:59.19] ለልጆችሽ ሰጠ በመንፈስ ተመርቶ

[02:14.88] ድፋትና ቅናት ምልክት ምሳሌ

[02:23.11] ጭረትና ደረት ታጅበው በሃሌ

[02:30.56] የሚንቆረቆሩት አንብርና ርክርክ

[02:38.26] ጸናጽል ከበሮው ተውበው በመድረክ

[02:53.40] ድምቀትሽ በእርሱ ነው ድጓ ሲታወጅ

[03:01.63] እንዴም አይጠገብ በተዋሕዶ ደጅ /፪/

[03:31.66] በያሬድ ዝማሬ መቋሚያ ጸናጽል

[03:40.43] በዜማ ተመስጧል ንጉሥ ገብረ መስቀል

[03:47.87] ጸዋትወ ዜማ ሀብትሽ ነው ኢትዮጵያ

[03:55.84] ስበኪ ወንጌልን እያልሽ ሃሌ ሉያ

[04:03.30] አዝ . . .