Lrc Player
10. ንሴብሖ
Unknown artist
[05:11.73]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:17.11] ንሴብሖ ለእግዚአብሔር
[00:24.00] ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ
[00:31.98] ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ
[01:10.78] እናመስግነው በቅዱሳኑ ምስጋና
[01:21.95] የምስጋና መሥዋዕት መላእክቱ ይሠዋሉና
[01:33.37] ምስጋናና ክብር ለዘለዓለም ለእርሱ ይገባል
[01:44.26] ለገናናው አምላክ ለሚፈጸም ሁሉን በቃል
[01:55.68] አዝ . . .
[02:19.85] በግዞት ሳለን ነፃነት ኣወጀልን
[02:29.95] ፍቅር አገብሮት ከሰማያት ወረደልን
[02:41.36] ሰላም በምድር ሆነ ለሰው ልጆች በጎ ፈቃድ
[02:52.79] ነፍሳችን እንደ ወፍ አመለጠች ከአዳኞች ወጥመድ
[03:03.97] አዝ . . .
[03:28.40] ለሕዝቡ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች
[03:39.03] በዓለም ታወጀ አደረገን የእርሱ ልጆች
[03:50.44] ሐሞትን የጠጣው በመስቀል ላይ ለእኛ ብሎ
[04:01.61] እንዳይቀር ብሎ ነው የአዳም ልጅ ተሰናክሎ
[04:12.76] አዝ . . .
