Lrc Player
11. ዓለም ሳይፈጠር
Unknown artist
[06:00.55]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:16.37] ዓለም ሳይፈጠር የነበረዉን
[00:24.90] ለዘለዓለም የሚኖረዉን /፪/
[00:33.93] የአብን አኗኗር እንናገራለን
[01:14.60] ተራሮች ሳይቆሙ ኮረብቶች ሳይኖሩ
[01:23.63] ጨለማ ሳይጋርድ ብርሃናት ሳይበሩ
[01:32.67] ከአንድ ልጁ ጋር ፈጣሪ በክብሩ
[01:41.72] አስቀድሞ ነበር በመንበሩ
[01:48.87] አዝ . . .
[02:29.29] ምንጮቹ ሳይፈሉ ጎርፎቹ ሳይፈሱ
[02:37.78] ነፋሳት ሳይነፍሱ ሳይመላለሱ
[02:47.08] አጽናኝ ከሆነው ጋር ከቅዱስ መንፈሱ
[02:55.86] አስቀድሞ ነበር በመንበሩ
[03:02.76] አዝ . . .
[03:37.34] ሥነፍጥረት ሁሉ ሳይገኝ በዓለሙ
[03:46.39] ሌሊትና መዓልት ሳይቀዳደሙ
[03:55.15] መላእክተ ሰማይ በፊቱ ሳይቆሙ
[04:04.19] አስቀድሞ ነበር በመንበሩ
[04:10.57] አዝ . . .
[04:44.87] ነፍስ ሳትፈጠር ሥጋን ሳትወሐድ
[04:53.62] ባሕሩ ሳይናወጥ በማዕበል በሞገድ
[05:02.66] ሠለስቱ አካላት በመለኮት ዋህድ
[05:11.70] አስቀድሞ ነበር በመንበሩ
