Lrc Player

12. ሰብሕዎ

Unknown artist
[05:34.08]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:03.46] ኵሉ ነፍስ ይሴብሖ ለእግዚአብሔር ሶቤ /፪/

[00:25.55] ሰብሕዎ በጸናጽል ወበይባቤ /፪/ Aኽ

[00:57.74] ልቡናዬ ዘምር አመስግን ከንፈሬ /፪/

[01:12.08] ዓላማው ይሔ ነው የመፈጠር ክብሬ

[01:19.52] አዝ

[01:47.42] የነፍስ የሥጋዬ ሕያው ምልክቴ /፪/

[02:02.86] ማንም የማይቀማኝ ምስጋና ነው ሀብቴ

[02:10.28] አዝ

[02:37.16] የተቆጠርኩበት ከመላእክት ጋራ /፪/

[02:51.51] ምስጋና ነው ምግቤ የምሥጢር እንጀራ

[02:59.22] አዝ

[03:26.60] ጥንትም የነበረ ያለ የሚኖር /፪/

[03:41.22] በአገልጋዩ አንደበት ይክበር ይመስገን

[03:49.20] አዝ

[04:16.32] የነፍስ የሥጋዬ ሕያው ምልክቴ /፪/

[04:30.92] ማንም የማይቀማኝ ምስጋና ነው ሀብቴ

[04:39.17] አዝ