Lrc Player

13. እንዳንተ ማን አለ

Unknown artist
[07:27.22]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:48.80] ሰማይና ምድርን በቃልህ የዘረጋህ/፪/

[01:12.72] ፈጣሬ ዓለማት ድንቅ ነው ሥራ

[01:36.91] እንዳንተ ማን አለና ልዑል እግዚአብሔር

[01:57.37] ምስጋና ይግባህ ዛሬም ለዘወትር

[02:06.41] ባዶዋን ዓለም በፍጥረት ያስጌጥሀት /፪/

[02:30.05] ለሰማይ ከዋክብት ለምድርም ጽጌያት

[02:54.26] አዝ

[03:23.26] በዕለተ እሑድ የመጀመሪያ ሥራህ /፪/

[03:47.44] መላእክትን ለምስጋና ፈጠርህ

[04:11.35] አዝ

[04:40.59] ከምድር አፈር በአርአያ በአምሳልህ /፪/

[05:04.52] አዳምን ፈጠርኽው ለምስጋና ክብርህ

[05:28.69] አዝ

[05:57.94] ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውን አይተን አደነቅን/፪/

[06:21.84] የየዕለታቱን ሥራ መልካም ፍጥረትህን

[06:45.77] አዝ