Lrc Player

14. ከሰዎች ማነው

Unknown artist
[06:59.35]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:29.65] ከሰዎች ማነው እንደ እኔ ትዕዛዝህን ሻሪ/፪/

[01:04.48] ከአማልክትስ ማነው እንዳንተ መሐሪ/፪/ (፪)

[01:53.13] የኃጢአት ሸክም ከብዶብኝ ሲያስጨንቀኝ

[02:03.23] ጠላቶች ከበው በእኔ ላይ ሲዝቱብኝ

[02:13.89] ብቸኝነቴን አይተህ ሰለደረስህልኝ

[02:24.79] ተመስገን እንጂ ለአንተ ሌላ ምን አለኝ

[02:34.88] አዝ

[03:16.34] በደሌን አይተህ በቅጽበት ያላጠፋኸኝ

[03:26.70] እንደ ጥፋቴ በቁጣ ያልተበቀልኽኝ

[03:37.60] ቸር እና የዋህ አምላክ እንደ አንተም አይገኝ/፪/

[03:58.07] አዝ

[04:39.77] እንደ ሕዝቅያስ ጸሎቴን አምላክ ስማኝ

[04:50.14] እንደዳዊት ልመናዬን ተቀበለኝ

[05:00.78] በዘመኔ እኩሌታ አምላኬ አትውሰደኝ

[05:11.68] ወሰን በሌላት ፍቅርህ ታግሰህ ጠብቀኝ

[05:22.04] አዝ