61. የድንግል አሟሟት
[00:02.29] ሞትማ ለመዋቲ ይገባል(፪)
[00:25.65] የድንግል አሟሟት(፪)
[00:32.05] እጅጉን ይደንቃል(፪)
[00:37.37] የድንግል አሟሟት(፪)
[00:42.68] እጅጉን ይደንቃል(፪)
[00:47.19] ለልጇ ስትነግር ሞት እንደምትፈራ(፪)
[01:12.43] ወሰዷት በሐሴት መላእክተ ሐራ(፪)
[01:34.86] ጭንቀቱ ሳይገጥማት ሳታስብ ድንገት(፪)
[01:59.03] እንደ እንቅልፍ ወሰዳት ያመልአከሞት(፪)
[02:22.40] ሞትማ ለመዋቲ ይገባል(፪)
[02:46.04] የድንግል አሟሟት(፪)
[02:52.69] እጅጉን ይደንቃል(፪)
[02:58.01] የድንግል አሟሟት(፪)
[03:03.31] እጅጉን ይደንቃል(፪)
[03:07.84] ይገርማል ይደንቃል የድንግል ፍልሰታ(፪)
[03:33.33] በምስጋና ዐረገች ከልጇ ተጠርታ
[03:45.28] በይባቤ ዐረገች ከልጇ ተጠርታ
[03:57.77] እያሸበሸቡ መላእክተ ሰማይ(፪)
[04:22.22] ወስደው አቀረቧት ከልጇ መንበር ላይ(፪)
[04:46.12] ሞትማ ለመዋቲ ይገባል(፪)
[05:09.46] የድንግል አሟሟት(፪)
[05:16.10] እጅጉን ይደንቃል(፪)
[05:21.67] የድንግል አሟሟት(፪)
[05:26.72] እጅጉን ይደንቃል(፪)
[05:30.45] ሱባኤ እንደገቡ እንደ ሐዋርያት(፪)
[05:55.42] እኔም ከቤት ወጣሁ አንችን በመሻት(፪)
[06:18.25] ትንሳኤሽን በክብር እንዳሳየሻቸው(፪)
[06:42.96] እኔንም ለዚያ አብቂኝ ብርሃንሽን እንዳየው(፪)
[07:19.05] ሞትማ ለመዋቲ ይገባል(፪)
[07:43.24] የድንግል አሟሟት(፪)
[07:53.33] እጅጉን ይደንቃል(፪)
[07:56.52] የድንግል አሟሟት(፪)
[08:01.03] እጅጉን ይደንቃል(፪)
