Lrc Player

67. ሚካኤል ወዳጄ

Unknown artist
[01:08.15]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:09.97] ሚካኤል ወዳጄ አማላጄ (፪)

[00:20.58] እንዳልቃጠል ከሲኦል ወርጄ እንዳልቃጠል

[00:29.35] እንዳልቃጠል ከሲኦል ወርጄ ምሕረትህ ይግባ ከደጄ (፪)

[00:38.40] እንዳልቃጠል ከሲኦል ወርጄ እንዳልቃጠል

[00:48.49] እንዳልቃጠል ከሲኦል ወርጄ ምሕረትህ ይግባ ከደጄ (፪)