Lrc Player

71. ግሩማን መላእክት

Unknown artist
[05:09.02]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:02.25] ግሩማን መላእክት የምትተጉ

[00:09.95] ለምሕረት እኸ ለሰው ድህነት /፪/

[00:14.73] ከልዑል ዘንድ እኸ/፫/ ለምኑልን

[00:23.76] ቸርነቱን እንዲያደርግልን

[00:30.40] ግሩማን መላእክት የምትተጉ

[00:37.84] ለምሕረት እኸ ለሰው ድህነት /፪/

[00:45.55] ከልዑል ዘንድ እኸ/፫/ ለምኑልን

[00:54.58] ቸርነቱን እንዲያደርግልን

[01:01.22] እስራኤልን በጉዟቸው /፪/እኸ የመራሓቸው

[01:16.09] ሚካኤል ነህ ጠባቂያቸው ማዕበሉን ያሻገርካቸው

[01:31.50] ግሩማን መላእክት የምትተጉ

[01:39.20] ለምሕረት እኸ ለሰው ድህነት /፪/

[01:46.90] ከልዑል ዘንድ እኸ/፫/ ለምኑልን

[01:55.93] ቸርነቱን እንዲያደርግልን

[02:02.84] ያበሠርሀት ለድንግል /፪/እኸ የሕይወት ቃል

[02:17.72] መልክተኛው ለልዑል መልአከ ኃይል ገብርኤል

[02:33.13] ግሩማን መላእክት የምትተጉ

[02:40.56] ለምሕረት እኸ ለሰው ድህነት /፪/

[02:48.27] ከልዑል ዘንድ እኸ/፫/ ለምኑልን

[02:57.58] ቸርነቱን እንዲያደርግልን

[03:03.95] እናቶችን በጭንቃቸው /፪/ እኸ የምትረዳቸው

[03:19.11] ሩፋኤል ነህ ጠባቂያቸው በምጥ ጊዜ አዋላጃቸው

[03:34.52] ግሩማን መላእክት የምትተጉ

[03:41.95] ለምሕረት እኸ ለሰው ድህነት /፪/

[03:49.65] ከልዑል ዘንድ እኸ/፫/ ለምኑልን

[03:58.95] ቸርነቱን እንዲያደርግልን

[04:05.34] ሱራፌል ወኪሩቤል አፍኒን ወራጉኤል እኸ ወሳቁኤል

[04:19.93] በልዑል ፊት የምትቆሙ ምልጃችሁን ስለኛ አሰሙ

[04:35.32] ግሩማን መላእክት የምትተጉ

[04:42.49] ለምሕረት እኸ ለሰው ድህነት /፪/

[04:50.46] ከልዑል ዘንድ እኸ/፫/ ለምኑልን

[04:59.49] ቸርነቱን እንዲያደርግልን