75. አርባዕቱ እንስሳ
[00:19.53] አንቅዕተ ማኅሌት አንቅዕተ ውዳሴ
[00:26.44] ምግባቸው ምስጋና ልብሳቸው ቅዳሴ
[00:34.14] ዘወትር ይቀኛሉ ለቅድስት ሥላሴ(፪)
[00:50.09] አንቅዕተ ማኅሌት አንቅዕተ ውዳሴ
[00:57.27] ምግባቸው ምስጋና ልብሳቸው ቅዳሴ
[01:01.51] ዘወትር ይቀኛሉ ለቅድስት ሥላሴ(፪)
[01:32.86] ዓይኖቻቸው ብዙ ክንፎቻቸው ስድስት
[01:47.22] የሥላሴን መንበር የሚሸከሙት
[01:48.02] ሱራፌል ኪሩቤል መገብተ ስብሐት (፪)
[02:00.50] አንቅዕተ ማኅሌት አንቅዕተ ውዳሴ
[02:07.40] ምግባቸው ምስጋና ልብሳቸው ቅዳሴ
[02:11.39] ዘወትር ይቀኛሉ ለቅድስት ሥላሴ(፪)
[02:42.74] ሰአሉ ለነ አርባዕቱ እንስሳ
[02:49.12] ገጸ ሰብእ ወገጸ አንበሳ
[02:54.44] ገጸ ላህም ወገጸ ንስር(፪)
[03:07.49] አንቅዕተ ማኅሌት አንቅዕተ ውዳሴ
[03:14.92] ምግባቸው ምስጋና ልብሳቸው ቅዳሴ
[03:22.10] ዘወትር ይቀኛሉ ለቅድስት ሥላሴ(፪)
[03:38.04] ዘወትር አይለዩም ከመንበሩ ዙርያ
[03:58.16] ያመሰግናሉ ብለው ሃሌ ሉያ
[04:03.20] ይሏታል ድንግልን እኅትነ ነያ(፪)
[04:17.29] አንቅዕተ ማኅሌት አንቅዕተ ውዳሴ
[04:24.72] ምግባቸው ምስጋና ልብሳቸው ቅዳሴ
[04:32.42] ዘወትር ይቀኛሉ ለቅድስት ሥላሴ(፪)
[05:00.31] ኪሩቤል ሱራፌል ምሉዓነ ግርማ
[05:07.22] ምስጋናቸው ሲፈስ ድምጻችው ሲሰማ
[05:13.33] ልብን ይመስጣል የምስጋናው ዜማ(፪)
[05:27.94] አንቅዕተ ማኅሌት አንቅዕተ ውዳሴ
[05:35.12] ምግባቸው ምስጋና ልብሳቸው ቅዳሴ
[05:42.55] ዘወትር ይቀኛሉ ለቅድስት ሥላሴ(፪)
[05:59.02] ሰአሉ ለነ አርባዕቱ እንስሳ
[06:04.88] ገጸ ሰብእ ወገጸ አንበሳ(፪)
[06:10.72] ገጸ ላህም ወገጸ ንስር(፪)
[06:22.94] ሰአሉ ለነ አርባዕቱ እንስሳ
[06:30.39] ገጸ ሰብእ ወገጸ አንበሳ(፪)
[06:35.16] ገጸ ላህም ወገጸ ንስር(፪)
