Lrc Player
77. ገብረ መንፈስ ቅዱስ
Unknown artist
[02:41.38]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:00.42] ገብረ መንፈስ ቅዱስ አስራተ ንስአነ አስራተ
[00:09.72] በኪዳንከ አባ ተማኅጸነ
[00:17.15] ገብረ መንፈስ ቅዱስ አስራተ ንስአነ አስራተ
[00:26.99] በኪዳንከ አባ ተማኅጸነ
[00:34.69] አባ ተማጽነናል በቃለ ኪዳንህ
[00:42.13] ተቀብለህ ያዘን አስራትህ አድርገህ
[00:49.82] ጠላቶች ሲከቡን አድነን ከእጃቸው
[00:57.00] አማላጅነትህ የጽድቅ ጋሻ ነው
[01:04.46] ገብረ መንፈስ ቅዱስ አስራተ ንስአነ አስራተ
[01:14.54] በኪዳንከ አባ ተማኅጸነ
[01:21.71] ደግፈን እንዳንወድቅ እቀፈን በቀኝ ክንድ
[01:29.43] እኛኑ ለመጣል በጠለቀው ጉድጓድ
[01:36.87] ተጠምዷል በፊታችን የዚህ ዓለም ወጥመድ
[01:44.30] ገብረ መንፈስ ቅዱስ አስራተ ንስአነ አስራተ
[01:53.87] በኪዳንከ አባ ተማኅጸነ
[02:01.58] የአንካሶች ምርኩዝ ብርሃን ለእዉራን
[02:09.01] በሰማይ ተጽፏል ስምህ በዓምደ ብርሃን
[02:16.71] የእኛን ስም አጽፈው የተገደፈዉን
[02:24.16] ገብረ መንፈስ ቅዱስ አስራተ ንስአነ አስራተ
[02:33.98] በኪዳንከ አባ ተማኅጸነ
