Lrc Player
79. ሰአል ለነ
Unknown artist
[03:26.03]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:00.16] ነዓ/፫/ ጊዮርጊስ እንዘ ትጼዓን በፈረስ
[00:29.12] ወነዓ ፍቁርየ ዘልዳ ንጉሥ
[00:41.60] ከስም ሁሉ በላይ የሆነው ስሙን
[00:54.61] ዓለም እንዲያውቀው ክርስትናውን
[01:02.58] ክርስቲያን ነኝ አለው ዱድያኖስን
[01:09.76] ሰአል ለነ ጊዮርጊስ /፪/
[01:28.08] ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ
[01:37.13] ዓለምን አየና በጣኦት ተሞልቶ
[01:50.18] ኃጢአትና በደል ከንቱ ነገር በዝቶ
[02:01.62] አምላኩን አሰበ በመንፈስ ተቃኝቶ
[02:14.11] ሹመት ሽልማቱን አልፈልግም አለ
[02:26.59] ስለ ሃይማኖቱ ገድልን ተጋደለ
[02:35.08] ለሰማዊው ክብር ሞትን ተቀበለ
[02:52.63] የሚያምነውን አምላክ በልቡ እያሰበ
[03:06.18] በመከራው ሁሉ ምስጋና አቀረበ
[03:18.67] እጅና እግሩን ታስሮ በአንገቱ አማተበ
