Lrc Player

82. ኦ ቅዱስ ዮሓንስ አፈወርቅ

Unknown artist
[04:04.97]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:22.21] ኦ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተብቁዕ ለነ ለውሉድከ ደቂቀ አዳም/፪/

[00:54.36] ሰሚዐነ ተግሣፀከ ከመ ንድኀን እምእሳቱ ዘኢይጠፍእ ወእፄሁዘኢይነውም /፪/

[01:30.75] ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የአዳም ልጆችን እኛን አማልደን /፪/

[01:58.64] ተግሣፅህን ሰምተን እንድን ዘንድ ከማይጠፋው እሳት ትሉምከማያንቀላፋ /፪