Lrc Player

108. ደቂቀ ልዑል

Unknown artist
[01:54.00]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:02.02] አናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ደቂቀ ልዑል

[00:13.97] ስለጸኑ ነው በእምነታቸው

[00:21.15] ከእሳት ነበልባል ያዳናቸው

[00:28.06] እንዳዳናቸው ፈጥኖ ደርሶ

[00:35.22] በእሳት መካከል ተመላልሶ

[00:42.13] መልአከ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል

[00:49.57] ያድነናል ከነበልባል

[00:56.48] ከነበልባል እንድንድን

[01:03.38] የአምላክ ወገኖች እንድንሆን

[01:09.78] መጽናት አለብን በሃይማኖት

[01:16.68] ፍቅርም ይኑረን በአንድነት

[01:23.86] ፍጹም ከጸናን በሃይማኖት

[01:31.02] አይለየንም የአምላክ ምሕረት

[01:37.67] እስከ ዘለዓለም ባለንበት (፪)