Lrc Player
111. በመከራ ጽና
Unknown artist
[04:06.49]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:10.80] በመከራ ጽና በፈተናም ጽና
[00:23.82] ለጊዜው ነው እንጂ ሁሉም ያልፋልና
[00:45.86] ኢዮብ ተጨነቀ በጣም ተቸገረ
[00:58.10] ከመከራው ብዛት ትዕግስትን ተማረ
[01:10.06] ልጅ የሌለው ሆነ አጣ ንብረቱን
[01:22.02] በመከራው ጸና አልካደም አምላኩን
[01:44.10] መፈተን መልካም ነው ያነጥራል እንደ ወርቅ
[01:57.38] በመጨረሻው ቀን በክብር እንድንደምቅ
[02:09.34] አንዱን ሳትወጣው ሌላው ቢያጋጥምህ
[02:21.29] በመከራ ጽና ፈተና ቢያጠቃህ
[02:44.65] ከአምላክህ ተስማማ ራስህን አዋርድ
[02:57.15] በቃሉ ተመራ እንደፈቃዱም ሒድ
[03:09.37] ዋጋ ከአምላክህ ዘንደ በሰማይ አለና
[03:21.32] በርታ ክርስቲያን ሆይ በመከራም ጽና
[03:33.01] በመከራ ጽና በፈተናም ጽና
[03:45.49] ለጊዜው ነው እንጂ ሁሉም ያልፋልና
