Lrc Player

112. አንተ ይቅር በለን

Unknown artist
[05:34.93]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:14.24] እኛስ ሰው ሆነን አይቀርም እንበድልሃለን

[00:30.45] እንደቸርነትህ አቤቱ አንተ ይቅር በለን /፪/

[01:03.92] ሰውስ ደካማ ነው ከንቱ ነው

[01:16.67] ዛሬ የምናየው ነገ አፈር ነው

[01:23.83] ምነው አቤቱ ጌታ ይሻለው ነበር ባትፈጥረው

[01:51.99] እኛስ ሰው ሆነን አይቀርም እንበድልሃለን

[02:08.73] እንደቸርነትህ አቤቱ አንተ ይቅር በለን /፪/

[02:37.43] ዘመኑ እንደጥላ ሆኖ ያልፋል

[02:48.59] ዳዊትም ተናግሯል አፈር ትል ነኝ ብሏል

[03:02.16] አቤቱ ሰው ከንቱ ነገርን ይመስላል

[03:22.33] እኛስ ሰው ሆነን አይቀርም እንበድልሃለን

[03:38.54] እንደቸርነትህ አቤቱ አንተ ይቅር በለን /፪/

[04:07.50] ሰውስ ክቡር ነበር አላወቀምና

[04:22.63] በሲና በረሃ የመገበው መና

[04:33.82] ሊያድነው ቢመጣ ሰቀለው እንደብራና

[04:50.28] እኛስ ሰው ሆነን አይቀርም እንበድልሃለን

[05:06.74] እንደቸርነትህ አቤቱ አንተ ይቅር በለን /፪/