Lrc Player

80. በእውነት ሰማዕታት

Unknown artist
[05:20.62]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:25.41] በእውነት ሰማዕታት ምርጦችህ ሆኑ አዝ

[00:32.84] የዓለምን መንግሥት ክብሩን ሁሉ ስለመነኑ (፪)

[01:01.00] ተመተሩ ተቆራረጡ

[01:07.64] ስለስምህ ብለው ያላቸውን ሁሉ እያጡ

[01:18.80] ተቃጠሉ በሰይፍ አለቁ

[01:25.70] የሚመጣውን ክብር መንግሥትህን ስለናፈቁ

[01:36.59] በእውነት ሰማዕታት ምርጦችህ ሆኑ

[01:43.51] የዓለምን መንግሥት ክብሩን ሁሉ ስለመነኑ

[01:54.67] ምድራዊውን መንግሥት ትተው

[02:01.31] ወደማያልፈው ክብር ተጓዙ ከዓለም ወጥተው

[02:11.94] ወደ ተኩላዎች መንጋ ተላኩ

[02:19.11] ቃለ ወንጌልህን በአሕዛብ መንደር ሊሰብኩ

[02:29.74] በእውነት ሰማዕታት ምርጦችህ ሆኑ

[02:37.18] የዓለምን መንግሥት ክብሩን ሁሉ ስለመነኑ

[02:48.33] ወደ ሸንጎ አሳለፏቸው

[02:54.98] በነገሥታቱ ፊት በአደባባይ ሊያስጨንቋቸው

[03:05.87] በዚያች ሰዓት ሳይሳቀቁ

[03:12.78] ለሚናገሩት ቃል ሳያስቡ ሳይጨነቁ

[03:23.14] በእውነት ሰማዕታት ምርጦችህ ሆኑ

[03:30.59] የዓለምን መንግሥት ክብሩን ሁሉ ስለመነኑ

[03:41.47] ጰራቅሊጦስ አፅናኝ ነውና

[03:48.38] እስከመጨረሻው ለታገሰ በእምነት ለፀና

[03:59.26] መከራውን እያስቻላቸው

[04:16.29] እግዚአብሔር የድልን ዘውድ አቀዳጃቸው

[04:17.63] በእውነት ሰማዕታት ምርጦችህ ሆኑ

[04:28.51] የዓለምን መንግሥት ክብሩን ሁሉ ስለመነኑ (፪)