Lrc Player

81. መምህረ ወንጌል

Unknown artist
[05:04.18]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:24.03] መምህረ ወንጌል ምክሐ ምእመናን ሰላማ ከሳቴ ብርሃን /፪/

[00:54.86] ገናና ስሙን ልትሸከም የጠራህ መድኃኔዓለም /፪/

[01:22.23] ፈጣሪ የላከህ ለድኅነታችን

[01:28.60] ዓምደ ሃይማኖት ብፁዕ አባታችን

[01:37.10] የወንጌል አርበኛ ሐዋርያ

[01:43.48] ሁሌም ታነሳለች ስምህን ኢትዮጵያ

[01:51.99] መምህረ ወንጌል ምክሐ ምእመናን ሰላማ ከሳቴ ብርሃን

[02:07.67] ገናና ስሙን ልትሸከም የጠራህ መድኃኔዓለም

[02:21.21] ኢትዮጵያን ርስትህ አድርገህ

[02:28.12] ለስብከተ ወንጌል በስደት መኖርን መርጠህ

[02:36.35] ስላመጣህላት ስርዓተ ክህነትን

[02:42.72] ታወድስሃለች አሐቲ ቤተ ክርስቲያን

[02:50.97] መምህረ ወንጌል ምክሐ ምእመናን ሰላማ ከሳቴ ብርሃን

[03:06.90] ገናና ስሙን ልትሸከም የጠራህ መድኃኔዓለም

[03:20.44] እንደ ጳውሎስ ሐዋርያ

[03:27.35] እንደ ማርቆስ መምህር ዘእስክንድርያ

[03:35.33] ደግሞም እንደ ጴጥሮስ መምህረ ሐዲስ

[03:42.22] ክብርህ ከፍ ያለ ነው አባ ፍሬምናጦስ

[03:50.46] መምህረ ወንጌል ምክሐ ምእመናን ሰላማ ከሳቴ ብርሃን /፪/

[04:22.07] ገናና ስሙን ልትሸከም የጠራህ መድኃኔዓለም /፪/