Lrc Player
114. ተቀነዩ ለእግዚአብሔር
Unknown artist
[04:16.95]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:01.75] ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሐት
[00:17.17] ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና(፪)
[00:33.12] ጾምን እንጹም ሰውንም እናፍቅር
[00:44.26] ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሐት
[01:01.26] ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና(፪)
[01:16.40] ሰንበትን እናክብር ጽድቅንም እንፈጽም
[01:28.36] ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሐት
[01:43.24] ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና(፪)
[01:58.91] ከእህል ብቻ አይደለም ጾምን መጾም
[02:09.00] ክፉ ከመናገር መከልከል ይቅደም
[02:19.09] ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሐት
[02:40.61] ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና(፪)
[02:51.24] ፈተናውስ ከርሱ ከጌታችን አልቀረም
[03:03.45] ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሐት
[03:14.61] ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና(፪)
[03:34.53] ምሳሌውን ከርሱ ከጌታችን እንውሰድ
[03:46.22] ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሐት
[04:05.07] ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና(፪)
