Lrc Player

83. የዓለሙን ክብር

Unknown artist
[04:22.57]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:21.24] የዓለሙን ክብር ተድላውን መንነው

[00:28.97] ለአንዲት ሃይማኖት ግፍን ተቀብለው

[00:34.53] ሞተዋልና ስለስሙ ብለው /፪/

[00:46.76] ሞት በሌለባት ምድር በዚያች ይኖራሉ

[00:54.46] በማያልፍ ክብር ደምቀው ያበራሉ

[01:02.24] ቅዱሳኑ ወዳጆቹ ሁሉ/፪/

[01:11.57] ከቶ ያልረገጣት የአመጻ እግር

[01:16.10] የሰው ዐይን ያላያት አዲሲቷ ምድር

[01:21.17] አወረሳቸው እግዚአብሔር /፪/

[01:34.19] ሞት በሌለባት ምድር በዚያች ይኖራሉ

[01:41.15] በማያልፍ ክብር ደምቀው ያበራሉ

[01:48.85] ቅዱሳኑ ወዳጆቹ ሁሉ/፪/

[01:55.23] አመፀኛ ትውልድ በእምነቱ ያልጸና

[02:02.66] ምንም አይገባባት ቢጎመጅ ቢቀና

[02:08.24] አምላክ ለተገፉት ሠርቷታልና

[02:15.69] አምላክ ለቅዱሳን መርጦአታልና

[02:22.07] ሞት በሌለባት ምድር በዚያች ይኖራሉ

[02:29.77] በማያልፍ ክብር ደምቀው ያበራሉ

[02:37.49] ቅዱሳኑ ወዳጆቹ ሁሉ/፪/

[02:43.60] ስለ ቅዱስ ስሙ ስለ ፍቅሩ ብለው

[02:51.30] መራራውን ስቃይ ስላለፉ ችለው

[02:56.89] ሞት የሌለባት ምድር አወረሳቸው/፪/

[03:10.71] ሞት በሌለባት ምድር በዚያች ይኖራሉ

[03:18.41] በማያልፍ ክብር ደምቀው ያበራሉ

[03:25.85] ቅዱሳኑ ወዳጆቹ ሁሉ/፪/

[03:32.49] ሞት በሌለባት ምድር በዚያች ይኖራሉ

[03:39.66] በማያልፍ ክብር ደምቀው ያበራሉ

[03:47.90] ቅዱሳኑ ወዳጆቹ ሁሉ/፪/