84. ያሬድ ካህን
[00:27.51] ያሬድ ካህን ዘበድርሳን መዘምር
[00:39.48] ያስጌጥሀት ኢትዮጵያን በምስጋና ምሥጢር
[00:59.68] ያሬድ ካህን ዘበድርሳን መዘምር
[01:11.62] ያስጌጥሀት ኢትዮጵያን በምስጋና ምሥጢር
[01:44.30] መዓርዒር ዜማ ምዑዝ ከመ ዕጣን
[02:01.29] እንዚራ ስብሐት ለቤተ-ክርስቲያን
[02:11.67] አምላክ ቢመርጥህ ነው ሰማያትን ከፍቶ
[02:28.67] ምሥጢሩን ያሳየህ ልቡናህን መርቶ
[02:40.36] ያሬድ ካህን ዘበድርሳን መዘምር
[02:52.32] ያስጌጥሀት ኢትዮጵያን በምስጋና ምሥጢር
[03:12.51] በሱራፌል አምሳል ቅዳሴከ ጥዑም
[03:41.74] መንፈስን የሚያውድ ከመጽጌ ገዳም
[03:53.42] ወንጌልን ያስጌጥካት እስከ ማዕረጓ
[04:15.74] መብረቀ ስብሐት ተናጋሬ ድጓ
[04:21.05] ያሬድ ካህን ዘበድርሳን መዘምር
[04:34.85] ያስጌጥሀት ኢትዮጵያን በምስጋና ምሥጢር
[05:05.67] በኩረ-ዝማሬ እንተ ወጣኔ ማኅሌት
[05:22.68] በክቡር ያስተካከልክ ሰውን ከመላእክት
[05:38.62] ከቅዱሳን አበው ዘውስተ አርያም
[05:51.03] ከክብራቸው ክብርን አድለን እኛንም
[06:02.46] ያሬድ ካህን ዘበድርሳን መዘምር
[06:15.20] ያስጌጥሀት ኢትዮጵያን በምስጋና ምሥጢር
