Lrc Player

46. በስመ አብ

Unknown artist
[03:11.76]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:01.72] በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ

[00:11.56] ብዬ እጀምራለሁ ድንግል ያንቺኑ ውዳሴ /፪/

[00:38.64] በወርቅ ልብስ የተጎናፀፍሽ /፪/

[00:46.89] ድንግል ማርያም የወርቅ መርጠብ ነሽ

[00:51.40] አዲስ መቅደስ የንጉሥ መፆር/፪/

[01:00.43] ያላደፈች ንጹሕ ማኅደር

[01:04.68] ታላቁ ባሕር ፍቅርሽ አይሎ /፪/

[01:31.25] ፅንፍ እስከ አፅናፍ ሄዶ ተጣሎ

[01:36.29] በጸሎትሽ የተማፀነ/፪/

[01:44.52] አንቺን ጠርቶ ማን ነው ያልዳነ

[02:07.38] ታበሪያለሽ በቀን በሌሊት /፪/

[02:15.89] መቅረዛችን የመቅደስ ማሕቶት

[02:20.66] የክብር መንበር የምሥጢር ታቦት /፪/

[02:28.90] በላይ ያለች መንበረ ጸባኦት