Lrc Player
47. እግዚአብሔር ጽዮንን
Unknown artist
[04:14.17]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:20.87] እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታል ለክብሩ
[00:28.58] ማደሪያው እንድትሆን መኖሪያ ሀገሩ
[00:36.01] እንዲህ ካደረገ ከወደደ እርሱ
[00:43.21] ምን ያደርጋል ማመፅ አምላክን መክሰሱ /፪/
[01:04.45] ይህች ለዘለዓለም ማደሪያ ናትና
[01:12.15] መረጥኋት እያለ አምላክ እንደገና
[01:19.85] በእርሷ አዛውንቱ ሲባረኩ እያየህ
[01:26.77] እንዴት ማማለዷን ክብሯን ትክዳለህ
[02:17.50] ድሆችን እንጀራ ያጠግባል በእርሷ
[02:25.47] ምድርም ታበራለች በጸጋ ታድሳ
[02:32.38] የካህናት ሞገስ የደህንነት ልብስ
[02:39.54] በእመቤታችን ነው ሁሉ የሚታደስ
[02:48.58] ቅዱሳን በድንግል ደስተኛ ናቸው
[03:04.25] ድንቅ ስለሆነ የእግዚአብሔር ምርጫው
[03:11.69] የዳዊት ቀንድ ሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ
[03:18.86] ከድንግል ተወልዶ ወገኑን ሊቀድስ
