Lrc Player
48. ማርያም አንቲ
Unknown artist
[03:34.76]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:17.95] ማርያም አንቲ ደመና ሰማይ ዘአኃዝኪ ዝናመ(፪)
[00:45.85] ተክላተ መሬት አዳም ወሔዋን ዘፈረዩ ብኪ ዳግመ(፪)
[01:20.64] ከመሬት የተገኙ አዳምና ሔዋን ሕይወት ያገኙብሽ (፪)
[01:48.00] ዝናምን የያዝሽ የሰማይ ደመና ማርያም አንቺ ነሽ( ፪)
