Lrc Player

50. የትንቢት ፍጻሜ

Unknown artist
[03:57.22]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:10.24] የሰላም ርግብ የነጻነት

[00:15.81] የኖኅ መልእክተኛ ተአዛዚት

[00:21.92] እኸ/፫/ ምክንያተ ድኂን ለዓለም

[00:31.22] የትንቢት ፍጻሜ ማርያም

[00:36.01] በልጅሽ ሆነልን ሰላም

[00:48.24] በአበው ልቡና የተገለጥሽ

[00:54.34] በነቢያት ትንቢት የተገለጥሽ

[01:28.88] ከሞት ተነሳን በልጅሽ

[01:34.72] የሕይወት ምርኩዝ አንቺ ሆነሽ

[01:40.30] ለምኝልን ብየ ልማጸን

[02:11.38] እናቱ ነሽ ለመድኅን

[02:17.48] የአዳም ተስፋው ርኅርኅት

[02:43.51] በተሰደደ ጊዜ ከገነት

[03:23.91] በስለት ተገኘሽ በጾም በጸሎት

[03:31.62] ትምክሕተ ኵልነ የአምላክ እናት